Sunday, 06 September 2026
USD/ETB 161.6EUR/ETB 187.7
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 57 Sunday, 06 September 2026
ዋና ዜናዎች

የመኖሪያ ቤቶች ግንባታና አቅርቦት በፍትሐዊነት ይመራ!

የመኖሪያ ቤቶች ግንባታና አቅርቦት በፍትሐዊነት ይመራ!
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የመኖሪያ ቤቶች ግንባታና አቅርቦት በፍትሐዊነት ይመራ! ሰሞኑን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል የቤት መግዣ ብድር ስምምነት መፈረሙ ተሰምቷል፡፡ በመጪዎቹ አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ለመገንባት ለተያዘው ዕቅድ በስምምነቱ መሠረት የብድር ሒደቱን የሚያቀላጥፍ ኩባንያ እንደሚቋቋም ተነግሯል፡፡ ከዚህ ቀደም ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ በኢትዮጵያ 30 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ከሚጠይቁ ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የቤት ልማት መሆኑ መግለጻቸው [̷

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።