Sunday, 06 September 2026
USD/ETB 161.6EUR/ETB 187.7
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 57 Sunday, 06 September 2026
ዋና ዜናዎች

የእንግጫው ብሥራትና የጳጉሜን ምሥጢር

የእንግጫው ብሥራትና የጳጉሜን ምሥጢር
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የእንግጫው ብሥራትና የጳጉሜን ምሥጢር ዘመን ሲለወጥ፣ ዓመት ሲቀመር በልጃገረዶችና በወጣቶች የሚከወነው ውብ የነፃነት፣ የመደሰቻና የአዲስ ዓመት (የዕንቁጣጣሽ) ብሥራት ማብሠሪያ ትውፊት «የእንግጫ ነቀላ» በመባል ይታወቃል። በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ማኅበረሰቦች በየቋንቋቸውና ባህላቸው የሚፈጽሙት የዘመን አቀባበል ሥርዓት እንዳላቸውም ይታወቃል፡፡ እንግጫ ነቀላና ትውፊቱ በተለይ በሰሜን ሸዋ፣ በምሥራቅና ምዕራብ ጎጃም አካባቢዎች ይዘወተራል፡፡ ይኸው የእንግጫ በዓል በጎጃም አገው ምድር ‎ ‹አሱሪቴ› ተብሎ የሚታወቅ

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።