‹‹የባህር ባለቤትነትን ካላሳካን በሎጂስቲክስ ዘርፍ ውጤታማ አገር መሆን አንችልም›› ታከለ ኡማ (ኢንጂነር)፣ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹የባህር ባለቤትነትን ካላሳካን በሎጂስቲክስ ዘርፍ ውጤታማ አገር መሆን አንችልም›› ታከለ ኡማ (ኢንጂነር)፣ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ የባህርና ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን የሚያዘምን የዲጂታል ሥርዓት ይፋ ተደርጓል ያለ ባህር በር ባለቤትነት በሎጂስቲክስ ዘርፍ ውጤታማ አገር መሆን እንደማይቻል፣ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) ተናገሩ፡፡ ታከለ (ኢንጂነር) ይህንን የተናገሩት የባህርና ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







