አነስተኛ ግብር ከፋዮች በ2018 ካቀረቧቸው አቤቱታዎች 60 በመቶ የሚሆኑት በድጋሚ እንዲታዩ መመለሳቸው ተገለጸ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia አነስተኛ ግብር ከፋዮች በ2018 ካቀረቧቸው አቤቱታዎች 60 በመቶ የሚሆኑት በድጋሚ እንዲታዩ መመለሳቸው ተገለጸ በበጀት ዓመቱ በፈቃደኝነት የተሰበሰበው ግብር 66 በመቶ ብቻ ነው ተብሏል በገቢዎች ሚኒስቴር የምሥራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከግብር ከፋዩ ከቀረቡለት 283 አቤቱታዎች ውስጥ፣ 171 ወይም 60 በመቶ የሚሆኑት በድጋሚ እንዲታዩ የተመለሱ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድን በማስመልከት፣
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







