በሱዳን ጦርነት ተሳትፎ ስላላቸው የውጭ ኃይሎች ይፋ ያደረገው የተመድ ሪፖርት
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በሱዳን ጦርነት ተሳትፎ ስላላቸው የውጭ ኃይሎች ይፋ ያደረገው የተመድ ሪፖርት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ከተጀመረ ሦስት ዓመታት ባስቆጠረው የሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት፣ በርካታ የውጭ ኃይሎች እየተሳተፉ መሆናቸውን ይፋ አድርጓል፡፡ በተመድ ሪፖርት መሠረት ቻድ፣ ኢትዮጵያ፣ ኮሎምቢያ፣ ሊቢያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ፓናማና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስን ጨምሮ ሌሎች የውጭ ኃይሎች እየተሳተፉ ነው፡፡ የሱዳንን ጦርነት ይበልጥ እንዲወሳሰብ ማድረጉንና ማባባሱን፣ የንፁኃንን ሞት፣ የሆስፒታሎችን ውድ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







