በፋይዳ መታወቂያ ፕሮጀክት ሥር ከ81 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚገመቱ ግዥዎች መሰረዛቸው ታወቀ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በፋይዳ መታወቂያ ፕሮጀክት ሥር ከ81 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚገመቱ ግዥዎች መሰረዛቸው ታወቀ የምዝገባ አገልግሎት በተወካይነት ከሚያከናውኑ ድርጅቶች ጋር የ54 ሚሊዮን ዶላር ውል መፈረሙ ተገልጿል የዓለም ባንክ በሚደግፈው የኢትዮጵያ የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ‹‹የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ለአካታችነትና አገልግሎቶች›› የሚል ስያሜ በተሰጠው ፕሮጀክት ሥር፣ ባለፉት ሁለት ዓመታት 81.8 ሚሊዮን ዶላር የሚገመቱ የግዥ ዕቅዶች መሰረዛቸው ታወቀ። የዓለም ባንክ እነዚህን መረጃዎች ያሳወቀው ትናንት ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







