Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
ሀገር ውስጥ

ግጭቶች በሰው ሀብት ልማት ላይ የረዥም ጊዜ ኪሳራ እያስከተሉ መሆናቸው በጥናት ተመላከተ

ግጭቶች በሰው ሀብት ልማት ላይ የረዥም ጊዜ ኪሳራ እያስከተሉ መሆናቸው በጥናት ተመላከተ
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ግጭቶች በሰው ሀብት ልማት ላይ የረዥም ጊዜ ኪሳራ እያስከተሉ መሆናቸው በጥናት ተመላከተ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ግጭቶች (ጦርነት) በሰው ሀብት ልማት ላይ ማለትም በታዳጊዎች አዕምሮ ላይ የረዥም ጊዜ ኪሳራ እያስከተሉ መሆናቸውን፣ የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ባወጣው ጥናት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ እንደገለጸው ግጭቶች በታዳጊዎች (የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች) ላይ እያደረሰ ያለውን ጫና የተመለከተ ጥናት በማድረግ፣ በትምህርት ላይ የመቆያና ወደ ሥራ የመግቢያ ዕድሜና በአዕምሮ ጤና ላይ የአጭርና ረዥም ጊዜ መሠረታዊ ችግር እያስ

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።

በፋይዳ መታወቂያ ፕሮጀክት ሥር ከ81 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚገመቱ ግዥዎች መሰረዛቸው ታወቀ

ኢትዮጵያን ከጉርብትና ወደ ጦር ሜዳ እየጎተታት ያለው የሱዳን ጦርነት

በጂቡቲ ቆመው በሚገኙና ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ በተገመቱ ተሽከርካሪዎች ጉዳይ መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጥ ተጠየቀ

የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት የአገራዊ ምክክር ጉባዔ የትዝብት ሪፖርቱን ይፋ አደረገ

የሁቲ አማፅያንና የአልሸባብ ጥምረት ቀጣናዊ ሥጋትና በኢትዮጵያውያንና በአካባቢው አገሮች ስደተኞች ላይ የተደቀነው አደጋ

ኢዜማ በአዲስ አበባ ጉዳይ ምክረ ሐሳብ እንዲያቀርብ የተዋቀረው ኮሚቴ ሕጋዊ አለመሆኑን ጠቁሞ ኮሚሽኑ እንዳይቀበለው አቤቱታ ማቅረቡን አስታወቀ

የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ የ700 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ዘርፍ ፕሮጀክት 235.1 ሚሊዮን ዶላር መሰረዙ ታወቀ

አዲስ አበባን በሚመለከት አዲስ ምክረ ሐሳብ መቅረቡ ተነገረ