የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ የ700 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ዘርፍ ፕሮጀክት 235.1 ሚሊዮን ዶላር መሰረዙ ታወቀ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ የ700 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ዘርፍ ፕሮጀክት 235.1 ሚሊዮን ዶላር መሰረዙ ታወቀ የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ማጠናከሪያ ፕሮጀክት (Financial Sector Strengthening Project – FSSP) ከመደበው 700 ሚሊዮን ዶላር፣ 235.1 ሚሊዮን ዶላር በግንቦት ወር መሰረዙን በፕሮጀክት አፈጻጸም ሪፖርቱ አስታወቀ። የዓለም ባንክ የፕሮጀክቱን አፈጻጸም ደረጃና እስካሁን የተመዘገቡ ውጤቶችን አስመልክቶ፣ ዓርብ ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ ያደረገው ሰነድ፣ የ2
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







