የኤልኒኖ ሥጋት ማሳሰቢያዎችና ተፅዕኖውን ለመቋቋም እየቀረቡ ያሉ ምክረ ሐሳቦች
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የኤልኒኖ ሥጋት ማሳሰቢያዎችና ተፅዕኖውን ለመቋቋም እየቀረቡ ያሉ ምክረ ሐሳቦች ቢቢሲ በሆሊውድ ፊልሞች እንደገነነው አስፈሪ ፍጡር ‹‹ጎድዚላ ኤልኒኖ›› ሲል ጠርቶታል፡፡ ዘንድሮ በዓለም ላይ ይደርሳል የተባለው የኤልኒኖ ተፅዕኖ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅና ‹‹ሱፐር ኤልኒኖ›› ወይም ከባድ መሆኑን የዓለም መገናኛ ብዙኃን በሰፊው እየተቀባበሉት ነው፡፡ ይህ የኤልኒኖ ክስተት ደግሞ ኢትዮጵያን ጨምሮ መላው ዓለምን አስጨናቂና አሳሳቢ ጉዳይ መሆኑ በተለያዩ መንገዶች እየተነገረ ነው፡፡ የዘርፉ ምሁራን የሰላማዊ ውቅያኖስ (ፓሲፊክ ኦሽን)
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







