የገቢዎች ካሜራ የማያያቸው የግብር ክትትል ሠራተኞች
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የገቢዎች ካሜራ የማያያቸው የግብር ክትትል ሠራተኞች በቆንጂት ተሾመ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በግብር ተቆጣጣሪዎቹና በግብር ከፋዮች መካከል የሚደረጉ ሕገወጥ አሠራሮችን፣ ምዝበራንና የሙስና ቅሬታዎችን ለመግታት በሚል በቅርቡ አዲስ የቴክኖሎጂ ሥርዓት መዘርጋቱ ይታወሳል፡፡ በተቆጣጣሪዎች ደረት ላይ የሚገጠመውና ድምፅ እንዲሁም ምሥል በቀጥታ (Live Stream) ወደ ማዕከል የሚያስተላልፈው «የሰውነት ላይ ካሜራ» (Body-Worn Camera) ከተተገበረ ወዲህ የግብር ሰብሳቢነት አቅም ማደጉና ቅሬታዎች መቀነሳቸ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







