Sunday, 06 September 2026
USD/ETB 161.6EUR/ETB 187.7
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 57 Sunday, 06 September 2026
ንግድ

የቴሌብር ግብይት ጣሪያ እንዲሻሻል ለብሔራዊ ባንክ ጥያቄ ሊቀርብ ነው

የቴሌብር ግብይት ጣሪያ እንዲሻሻል ለብሔራዊ ባንክ ጥያቄ ሊቀርብ ነው
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የቴሌብር ግብይት ጣሪያ እንዲሻሻል ለብሔራዊ ባንክ ጥያቄ ሊቀርብ ነው በቴሌብር የሚደረግ ግብይት ገድብ ተሻሽሎ ጣሪያው እንዲጨምር ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጥያቄ እንደሚያቀርብ ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ይህንን ያስታወቀው የቀጣዩ አድማስ (Next Horizon) የሦስት ዓመት ስትራቴጂ የ2019 ዓ.ም. (ሁለተኛ ዓመት) የንግድ ዕቅድን አስመልክቶ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመገናኛ ብዙኃን በሰጠው መግለጫ ነው። መግለጫውን የሰጡት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ፣ ቴሌብር በኢትዮጵያ

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።