Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
ንግድ

በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ዘላቂ ፋይናንስ ማቅረብን ዓላማ ያደረገ ፎረም ሊካሄድ ነው

በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ዘላቂ ፋይናንስ ማቅረብን ዓላማ ያደረገ ፎረም ሊካሄድ ነው
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ዘላቂ ፋይናንስ ማቅረብን ዓላማ ያደረገ ፎረም ሊካሄድ ነው በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ዘላቂ የፋይናንስ ሥርዓትና የተሻለ የገበያ ትስስር መፍጠር ዓላማው ያደረገ፣ የአረንጓዴ ኢንቨስትመንት ፎረምና ኤግዚቢሽን ጳጉሜን 3 ቀን 2018 ዓ.ም. እንደሚካሄድ፣ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትና የኔዘርላንድስ የልማት ድርጅት (SNV) ትናንት ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በሰጡት የጋራ መግለጫ አስታወቁ፡፡ በኔዘርላንድስ የልማት ድርጅት ለሴቶችና

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።

የግንባታ ‹‹አካላዊ›› አፈጻጸምን ለመለካትና ሪፖርት ለማዘጋጀት ይረዳል የተባለ መለኪያ ይፋ ተደረገ

የሰንበት ገበያዎችን ብዛት ወደ 345 ሊያሳድግ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ

በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች ላይ ጥቃት የፈጸመው ቻይናዊ በሕግ ሳይጠይቅ ከአገር መባረሩ የፈጠረው ቅሬታ

በዳታ ማይኒንግ የኃይል ሽያጭ ሳቢያ እስር ላይ የነበሩ አመራሮች ተለቀው ወደ ሥራ መመለሳቸው ተገለጸ

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት ማዕቀፍ ከ14 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ

በአዲስ አበባ በኮንስትራሽን ማዕድን ዘርፍ የተሰማሩ አልሚዎች ቦታና ካሳን በሚመለከት ችግሮች እያጋጠሟቸው መሆኑን ተናገሩ

በሕገ ወጥ ሐዋላ ገንዘብ የሚልኩና አገር ውስጥ የሚቀበሉ ተጠቃሚዎች ሒሳባቸው ሊታገድ ይችላል ተባለ

የንብረት ማስመለስ አዋጅ ወደ ትግበራ በገባ በዓመቱ ያስመለሰው 6.8 ቢሊዮን ብር