በአዲስ አበባ በኮንስትራሽን ማዕድን ዘርፍ የተሰማሩ አልሚዎች ቦታና ካሳን በሚመለከት ችግሮች እያጋጠሟቸው መሆኑን ተናገሩ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በአዲስ አበባ በኮንስትራሽን ማዕድን ዘርፍ የተሰማሩ አልሚዎች ቦታና ካሳን በሚመለከት ችግሮች እያጋጠሟቸው መሆኑን ተናገሩ ‹‹መንግሥት ከኮንስትራክሽን ማዕድን አልሚዎች ማግኘት ያለበትን ግብር እያገኘ አይደለም›› የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ፈቃድ ወስደው የሚሠሩ የኮንስትራክሽን ማዕድን አምራች ድርጅቶች፣ ከመሬትና ከካሳ ጋር የተያያዙ ችግሮች እየገጠሟቸው መሆኑን ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን፣ በአዲስ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







