የንብረት ማስመለስ አዋጅ ወደ ትግበራ በገባ በዓመቱ ያስመለሰው 6.8 ቢሊዮን ብር
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የንብረት ማስመለስ አዋጅ ወደ ትግበራ በገባ በዓመቱ ያስመለሰው 6.8 ቢሊዮን ብር ባለፈው ዓመት የፀደቀው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ቁጥር 1364/2017 ወደ ትግበራ ከገባ በኋላ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ6.8 ቢሊዮን ብር በላይ ሀብት ማስመለስ መቻሉ ተገለጸ። ይህ የተገለጸው፣ ዓርብ ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደው የፍትሕ ሚኒስቴርና የክልል ፍትሕ ቢሮዎች አሥረኛ የጋራ ጉባዔ ላይ ነው። ጉባዔው በዋናነት ትከሩት ያደረገው በንብረት ማስመለስ አዋጅ አተገባበር ዙሪያ እንዲሁም፣ በተደራጀ […] The po
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







