በ2019 በጀት ዓመት 7.3 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ተኪ ምርት በአገር ውስጥ ለማምረት መታቀዱ ተነገረ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በ2019 በጀት ዓመት 7.3 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ተኪ ምርት በአገር ውስጥ ለማምረት መታቀዱ ተነገረ በ2019 በጀት ዓመት 7.3 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ከውጭ ወደ አገር ውስጥ የሚገባ ምርት ለመተካት ዕቅድ መያዙን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከውጭ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ምርቶችን ለመተካት በአምስት ዘርፎች ማለትም በጨርቃ ጨርቅ፣ በቆዳ፣ በምግብና መጠጥ፣ በኬሚካልና ኮንስትራክሽን፣ እንዲሁም በቴክኖሎጂ ዘርፍ 96 የሚደርሱ ምርቶችን መሠረት ያደረገ የስትራቴጂ ለውጥ ከተደረገና ወደ ሥራ ከተገባ በኋላ ለውጦች እየተመዘ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







