የእመርታ ቀንን አስመልክቶ ከተማ አቀፍ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ
AMN- ጳጉሜን 1/2018 ዓ.ም የጳጉሜን 1 የእመርታ ቀንን ምክንያት በማድረግ ከተማ አቀፍ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መርሐ ግብር ተካሂዷል። መርሐ ግብሩ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የስፖርት ቤተሰቦች እንዲሁም ነዋሪዎች በተገኙበት ነው የተካሄደው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ ዳዊት ትርፉ፤ በከተማዋ ብሎም በኢትዮጵያ የስፖርት ዘርፉን ጨምሮ በሁሉም ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ […] The post የእመርታ ቀንን አስመልክቶ ከተማ አቀፍ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







