የከተማዋ ስኬቶች የኢትዮጵያን የእመርታ ጉዞ የሚያጠናክሩ በመሆናቸው አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል
AMN- ጳጉሜን 1/2018 ዓ.ም በከተማዋ የተመዘገቡት ስኬቶች የኢትዮጵያን አጠቃላይ የእመርታ ጉዞ የሚያጠናክሩ በመሆናቸው በጎ ልምዱን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የጳጉሜን 1 ቀን 2018 ዓ.ም የእመርታ ቀንን ምክንያት በማድረግ ያለፉት 5 ዓመታት እመርታዎች ” የኢትዮጵያ ማንሰራራት ” የሚል ስነድ ቀርቦ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ […] The post የከተማዋ ስኬቶች የኢትዮጵያን የእመርታ ጉዞ የሚያጠናክሩ በመሆናቸው አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







