በቀጣይ የሚካሄዱ በዓላትና ሀገራዊ ኩነቶች በስኬት እንዲከናወኑ የጋራ ግብረ ኃይሉ የትኩረት አቅጣጫ አስቀመጠ
AMN-ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ በቀጣይ የሚከናወኑ የጳጉሜ ቀናት መርሐ ግብሮች፣ የአዲስ ዓመት፣ የመስቀል ደመራና የእሬቻ በዓላት እንዲሁም የመንግሥት ምስረታ መርሐ ግብር በስኬት እንዲከናወኑ የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ የዕቅድ ግምገማ በማካሄድ የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ አስቀምጧል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ም/ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፈንታ እንዳሉት፤ በቀጣይ በአዲስ አበባ የሚከናወኑ በዓላትና ኩነቶች […] The post በቀጣይ የሚካሄዱ በዓላትና ሀገራዊ ኩነቶች በስኬት እንዲከናወኑ የጋራ ግብረ ኃይሉ የትኩረት አቅጣጫ አስቀመጠ appeared first on
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







