Saturday, 05 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188.5
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 56 Saturday, 05 September 2026
ዋና ዜናዎች

የ”ጎቤ” እና “ሺኖዬ” ጨዋታ

የ”ጎቤ” እና “ሺኖዬ” ጨዋታ
ምንጮች: አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

AMN – ነሐሴ 30/2018 ዓ.ም ከክረምት ወደ ጸደይ ወቅት መሸጋገርን የሚያበስረው “የጎቤ” እና “ሺኖዬ” ባህላዊ ጨዋታ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ወጣቱ ትውልድ የዘንድሮውን የጎቤ እና ሺኖዬ በዓልም ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ነው እያከበረ የሚገኘው፡፡ በኦሮሞ ባህል ዘንድ የክረምቱን መውጣትና የጸደይ መዳረሻን ለማብሰር ከሚከናወኑ ባህላዊ ሥርዓቶች መካከል “የጎቤ” እና “ሺኖዬ” ጨዋታ ተጠቃሽ ነው። […] The post የ”ጎቤ” እና “ሺኖዬ” ጨዋታ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።