Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
ዓለም

በኔፓልና ቻይና የደረሰው አሰቃቂ የጎርፍ መቅሰፍት

በኔፓልና ቻይና የደረሰው አሰቃቂ የጎርፍ መቅሰፍት
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በኔፓልና ቻይና የደረሰው አሰቃቂ የጎርፍ መቅሰፍት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ1,000 አልፏል በኔፓልና በቻይና/ቲቤት ድንበር ላይ በደረሰው አሰቃቂ የጎርፍ አደጋ የተጀመረው የማዳን ሥራ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ተከበውበታል ተብሎ በሚገመተው የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ጣቢያዎች ላይ ትኩረት ማድረጉን ቀጥሏል። በሁለቱ አገሮች በደረሰው አሰቃቂ የጎርፍ መቅሰፍት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ1,000 ያለፈ ሲሆን፣ አደጋው ያጠቃቸውን አካባቢዎች ለመድረስ የአደጋ ተከላካይ ሠራተኞች በሚረባረቡበት ወቅት ከ4,400 በላይ ሰዎች አሁንም [&

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።