አሜሪካና ካናዳ የገቡበት የንግድ ጦርነት
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia አሜሪካና ካናዳ የገቡበት የንግድ ጦርነት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ዙር አሜሪካን ማስተዳደር ከጀመሩ በኋላ ይዘዋቸው ከመጡት ሐሳቦች መካከል፣ አሜሪካ ከውጭ በምታስገባቸው ምርቶች ላይ አዲስ ታሪፍ መጣል ይገኝበታል፡፡ እ.ኤ.አ. በ2025 መጀመሪያ ከሜክሲኮ፣ ከካናዳና ከቻይና ወደ አሜሪካ በሚገቡ የተወሰኑ ምርቶች ላይ የ50 በመቶ የቀረጥ ጭማሪ እንደሚጥሉ ሲያስታውቁ የነበሩት ፕሬዚዳንቱ፣ እስካሁን ከ60 የሚልቁ አገሮች ወደ አሜሪካ በሚልኳቸው የተለያዩ ምርቶች ላይ አዲስ የግብር […] The post
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።
