Tuesday, 08 September 2026
USD/ETB 161.2EUR/ETB 187.4
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 59 Tuesday, 08 September 2026
ዋና ዜናዎች

አቶ አደም ፋራህ በሴኡል ደቡብ ኮሪያ በመካሄድ ላይ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ

አቶ አደም ፋራህ በሴኡል ደቡብ ኮሪያ በመካሄድ ላይ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ
ምንጮች: አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

AMN ጳጉሜን 2/2018 የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና ዋና ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ በሴኡል ደቡብ ኮሪያ በመካሄድ ላይ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች (ICDPP) የምክክር መድረክ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ይህ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክክር (ICDPP) ከኤሺያ፣ ከአፍሪካ፣ ከአሜሪካ እና ከአውሮፓ የተወጣጡ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና መሪዎችን የሚያገናኝ መድረክ ነው። የመድረኩ ዋነኛ ዓላማ በልዩ […] The post አቶ አደም ፋራህ በሴኡል ደቡብ ኮሪያ በመካሄድ ላይ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ appeared first on አ

ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።