የማንሰራራት ቀንን ምክንያት በማድረግ የሳይክል እና የስኬት ፌስቲቫል እየተካሄደ ነዉ
AMN-ጳጉሜን 2 /2018 ዓ.ም የማንሰራራት ቀን አዲስ አበበን ጨምሮ በሃገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል። ቀኑን ምክንያት በማድረግ በመዲናዋ የሳይክል እና የስኬት ፌስቲቫል በመካሄድ ላይ ይገኛል። በአዲስ ፓርክ እየተካሄደ በሚገኘዉ በዚህ ፌስቲቫል ላይ በርካታ ስፖርተኞች እና የከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል። ስፖርታዊ ፌስቲቫሉ ህብረተሰቡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ባህል እንዲያደርግ ከማስቻሉ ባሻገር ፣ ለአካባቢ ጥበቃ እና […] The post የማንሰራራት ቀንን ምክንያት በማድረግ የሳይክል እና የስኬት ፌስቲቫል እየተካሄደ ነዉ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







