አዲስ አበባን 24 ሰዓታት የምትሰራ ከተማ ማድረግ ተችሏል
AMN- ጳጉሜን 02/2018 ዓ.ም አዲስ አበባን ሙሉ በሙሉ የ24 ሰዓታት የሥራ እንቅስቃሴ የምታደርግ ከተማ ማድረግ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሰብስብ ሁሴን (ዶ/ር) ገለጹ። ባለሥልጣኑ ጳጉሜን 2ን “የማንሰራራት ቀን” በማስመልከት ባለፉት ዓመታት ያከናወናቸውን የሥራ አፈጻጸሞች በኤግዚቢሽን እያሳየ ይገኛል። ዋና ዳይሬክተሩ በሰጡት አስተያየት፤ ከተማዋን በመብራት አገልግሎት በታማኝነት ተደራሽ ለማድረግ የተከናወኑት […] The post አዲስ አበባን 24 ሰዓታት የምትሰራ ከተማ ማድረግ ተችሏል appeared first on አዲስ ሚ
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







