የከተሞቻችን ማንሠራራት፥ የሀገራችን ማንሠራራት መልክ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
AMN – ጳጉሜን 2/2018 ዓ.ም የከተሞቻችን ማንሠራራት፥ የሀገራችን ማንሠራራት መልክ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፣ ደረጃቸውን የጠበቁ ከተሞች የሥልጣኔ መስታወቶች ናቸው ፤ የሀገርን የዕድገት ደረጃ፣ የሕዝቦችን የአስተሳሰብ ከፍታ፣ የአካባቢ ጥበቃ ቁርጠኝነትና የልማት አቅጣጫ በግልጽ የሚያሳዩ ሕያው ገጾች ናቸው ብለዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) […] The post የከተሞቻችን ማንሠራራት፥ የሀገራችን ማንሠራራት መልክ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ appe
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







