የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ማርሽ ባንድ የማንሰራራት ቀንን በተለያዩ አደባባዮች በድምቀት አከበረ
AMN- ጳጉሜን 02/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብቸኛ ወር የሆነችው የጳጉሜን ቀናት የተለያዩ ሀገራዊ ራዕዮችን በሚያሳዩ ስያሜዎች እየተከበሩ የሚገኙ ሲሆን፤ የዛሬው የጳጉሜን 2 ቀንም “የኢትዮጵያ ማንሰራራት” ቀን በሚል መሪ ሀሳብ በድምቀት ተከብሯል፡፡ ይህንኑ ዕለት በተለዩ አውዶች ለማሰብና ለሕዝብ ለማድረስ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ማርሽ ባንድ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ በተለያዩ አደባባዮች በደምቀት አክብሯል፡፡ ጳጉሜን 2 “የማንሰራራት ቀን” ተብሎ […] The post የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ማርሽ ባንድ የማንሰራራት ቀንን በተለያዩ አደባባዮች በድምቀት አከበረ appeared first on
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







