Sunday, 06 September 2026
USD/ETB 161.6EUR/ETB 187.7
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 57 Sunday, 06 September 2026
አስተያየት

‹‹አልግባባ ባይነት››

‹‹አልግባባ ባይነት››
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ‹‹አልግባባ ባይነት›› በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) የመጽሐፉ ርዕስ፡- ‹‹አልግባባ ባይነት›› ደራሲ፡- ዓለማየሁ ንጋቱ ከበደ (ኢንጂነር) አርታዒ፡- መልአክ ተሰማ የታተመበት ዓመት፡- 2019 ዓ.ም. መግቢያ በታሪክ አጋጣሚዎች፣ በማኅበራዊ መዋቅሮች መወሳሰብና በፖለቲካዊ ሽግግሮች ውስጥ በሚፈጠሩ አለመግባባቶች ምክንያት ኢትዮጵያ በከፍተኛ ፈተና ውስጥ በምትገኝበት በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ መፍትሔ ጠቋሚ የሆኑ አገራዊ የምሁራን ሥራዎች መውጣታቸው እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ ዓለማየሁ ንጋቱ […] The post ‹‹አልግባባ ባይነት››

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።