5ቱ የጳጉሜን ቀናት የኢትዮጵያ ማንሠራራት በሚል መሪ ሃሳብ ይከበራሉ – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
AMN- ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም የ2018 ዓ.ም 5ቱ የጳጉሜን ቀናት የኢትዮጵያ ማንሠራራት በሚል መሪ ሃሳብ እንደሚከበር የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ ገለጹ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ፤ የጳጉሜን ቀናት አከባበር አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም፤ 5ቱ የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች በመላው ኢትዮጵያ እንደሚከበሩ በመግለጽ ቀናቱ የኢትዮጵያ ማንሠራራት በሚል መሪ ቃል ይከበራሉ ብለዋል፡፡ ጳጉሜን […] The post 5ቱ የጳጉሜን ቀናት የኢትዮጵያ ማንሠራራት በሚል መሪ ሃሳብ ይከበራሉ – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት appe
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







