በመዲናዋ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት የመጨረስ ብቃት ጨምሯል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
AMN- ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የሚገነቡ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት አቅዶ፣ በፍጥነት በመጀመር በፍጥነት የመጨረስ ብቃት ጨምሯል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ የቀጣይ 5 ዓመታት ዕቅድ እና የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ማጠቃለያ ላይ የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል። በዚህም በአዲስ አበባ ፕሮጀክቶችን በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ የመጨረስ ብቃት መጨመሩን አንስተዋል፡፡ የቀጣይ […] The post በመዲናዋ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት የመጨረስ ብቃት ጨምሯል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







