Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
ዋና ዜናዎች

ለነገ ስኬታችን መሠረቱ የዛሬው ህብረታችንና አንድነታችን ነው — የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር

ለነገ ስኬታችን መሠረቱ የዛሬው ህብረታችንና አንድነታችን ነው — የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር
ምንጮች: አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

AMN -ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም የትላንት ድላችን፤የዛሬ ጥንካሬያችንና የነገ ተስፋችን ሚስጥር ህብር መሆኑን በሚገባ ተገንዝበን ባህሎቻችንን ይበልጥ አጉልተን ለማውጣት አንድነታችንን ጠበቅ ማድረግ ይኖርብናል ሲል የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሚኒስቴሩ ሚኒስትር ዲኤታ ወ/ሮ ነፊሳ አልማህዲ በ2019 ዓ.ም የሚከበሩ የህዝብ ክብረ በዓላትን አስመልክተው መግለጫ በሰጡበት ወቅት እንደገለጹት፣ የስልጣኔ ባለቤት፤የብዝሃ ባህል፤ቋንቋና ማንነት የሚስተናገዱባት ሀገር ኢትዮጵያ ዜጎች ለዘመናት በአብሮነትና በህብር […] The post ለነገ ስኬታችን መሠረቱ የዛሬው ህብረታችንና አንድነታችን ነው — የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር

ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።