የመደመር መንግስት የተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ የህዝብን ፍላጎት ማዕከል ባደረገ፣ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊ እና ግልጽ በሆነ መንገድ እንዲመራ ይፈልጋል -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
AMN -ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም የመደመር መንግስት የተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ የህዝብን ፍላጎት ማዕከል ባደረገ፣ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊ እና ግልጽ በሆነ መንገድ እንዲመራ እንደሚፈለግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለጹት፣ ከዓመታት በፊት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በሚሰጣቸው አገልግሎቶች የህዝብ ቅሬታ ከሚስተዋልባቸው ተቋማት ውስጥ አንዱ ነበር። አሁን ግን ታሪክ ተቀይሯል። በዓመት […] The post የመደመር መንግስት የተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ የህዝብን ፍላጎት ማዕከል ባደረገ፣ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊ እና ግልጽ በ
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







