በልጃገረዶች 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው ተማሪ ለሕክምና ትምህርት መዘጋጀቷን ገለጸች
AMN- ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም በ2018 የትምህርት ዘመን ከእቴጌ መነን የልጃገረዶች 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ለሕክምና ትምህርት መዘጋጀቷን ተማሪ ኤፍራታ አለማየሁ ገለጸች። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ይፋ እየሆነ ባለበት በዚህ ወቅት፣ ከእቴጌ መነን አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተፈጥሮ ሳይንስ ሥርዓተ ትምህርት ስትከታተል የነበረችው ተማሪ ኤፍራታ አለማየሁ አስደናቂ ውጤት ማስመዝገቧን ገልጻለች። ተማሪ […] The post በልጃገረዶች 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው ተማሪ ለሕክምና ትምህርት መዘጋጀቷን ገለጸች appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







