[ክቡር ሚኒስትሩ የውጭ ሰዎች ጭምር በተሳተፉበት ስብሰባ የመክፈቻ ንግግር ካደረጉ በኋላ ከአንድ የምዕራብ አገር ዲፕሎማት ጋር እየተነጋገሩ ነው]
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia [ክቡር ሚኒስትሩ የውጭ ሰዎች ጭምር በተሳተፉበት ስብሰባ የመክፈቻ ንግግር ካደረጉ በኋላ ከአንድ የምዕራብ አገር ዲፕሎማት ጋር እየተነጋገሩ ነው] ክቡር ዲፕሎማት ከተገናኘን ቆየን አሁንም እዚህ አገር እየሠሩ ነው እንዴ? ክቡር ሚኒስትር በዲፕሎማቶች ዘንድ የሚነገር አንድ የቆየ አባባል አስታወሱኝ፡፡ ምን ይሆን ልስማዋ? ብዙ ዲፕሎማቶች አዲስ አበባ ሲመደቡ እየተበሳጩ ነበር የሚመጡት፡፡ ለምን? ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ በጦርነት የደቀቀች አገር ስለነበረች አትመቸንም እያሉ ነበር ክቡር ሚኒስትር፡፡ እዚህ ከደረሱ በኋላስ? ክቡር ሚኒስ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







