Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
ዋና ዜናዎች

ሃይኒከን ኢትዮጵያ ከ4,000 በላይ ዜጎች በተለያዩ የገቢ ማስገኛ ዘርፎች እንዲሰማሩ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ

ሃይኒከን ኢትዮጵያ ከ4,000 በላይ ዜጎች በተለያዩ የገቢ ማስገኛ ዘርፎች እንዲሰማሩ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ሃይኒከን ኢትዮጵያ ከ4,000 በላይ ዜጎች በተለያዩ የገቢ ማስገኛ ዘርፎች እንዲሰማሩ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ ሄይኒከን ኢትዮጵያ ዝቅተኛ ኑሮ የሚኖሩ ከ4,000 በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎች በተለያዩ የገቢ ማስገኛ ዘርፎች እንዲሰማሩ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ሃይኒከን ኢትዮጵያ ድጋፍ ማድረጉን ያስታወቀው በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ውስጥ መሳተፍ የጀመረበትን 15ኛ ዓመት አስመልክቶ አብረውት ለተጓዙ የሥራ አጋሮች የዕውቅናና የምሥጋና መርሐ ግብር ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲያካሂድ ነው፡፡ የሄይኒከን ኢትዮጵያ የኮርፖሬት ጉዳዮ

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።