Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
ዋና ዜናዎች

ስደትን የሚያባብሱት ድህነትና ግጭት መፍትሔ ይፈለግላቸው!

ስደትን የሚያባብሱት ድህነትና ግጭት መፍትሔ ይፈለግላቸው!
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ስደትን የሚያባብሱት ድህነትና ግጭት መፍትሔ ይፈለግላቸው! ኢትዮጵያ በዓለም ፊት የሚያኮሯት አንፀባራቂ ታሪኮች ባለቤት ብትሆንም፣ በፀረ ኮሎኒያሊስት ትግል ተወዳዳሪ ባይገኝላትም፣ በተለያዩ ጊዜያት ሊወሯት የመጡትን በሙሉ አሳፍራ በመመለስ ብትታወቅም፣ ለአፍሪካ ብሎም ለዓለም ጥቁር ሕዝቦች ተምሳሌት የሆነችና ለፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ መፈጠር መነሻ ምክንያት መሆኗ ቢታወቅም፣ ይህንን የተከበረና ኩሩ ሕዝብ አንገት ሲያስደፋ የኖሩት ግጭትና ድህነት ግን አንደኛው የጨለመ ገጽታዋ ማሳያ ነበሩ፣ አሁንም ናቸው፡፡ ብሔራዊ ክብርንና [

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።